ያጣነውን መብትና ነጻነታችንን በእጃችን ለማስገባት ዛሬውኑ እንነሳ

Daniel Tadesse

By Daniel Tadesse | November 1, 2014

maxresdefaultሃገራችንና ወገኖቻችን ለኢኮኖሚና ማሕበራዊ ችግሮች ከመጋለጥ አልፈው አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው ፡፡  ለሕዝቡና ለሀገሪቱ ጥቅም የሚቆም ብቃት ያለው አስተዳደር የለም፡፡ ህግ አለ ህገ መንግስት አለ ቢባልም ተገቢ ያልሆኑና ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚቃረኑ አፋኝ፣ አስደንጋጭ እና ኢሰብአዊ ሕጐችና ደንቦች በተከታታይ ይወጣሉ፡፡ እነኚህም ሕዝቡን በተደራራቢነት እያስጨነቁት ይገኛሉ፡፡ ህጐችና ደንቦች ሲወጡ ሕዝብ መወያየትና መምከር ሲገባው ውይይት ሳይደረግባቸው በዘፈቀደ እና ባልሰለጠኑ የመንግስት ካድሬዎች ተግባራዊ ሲሆኑ ይታያል፡፡

የወጡና  የፀደቁ ሕጐች ላይም ሆነ በአፈፃፀም ላይ ችግሮች ሲፈጠሩ ማየት የሚኖርበት ፍርድ ቤት ነበር፤ ነገር ግን በሚወጡ ሕጐች የፍ/ቤት ሥልጣን ተነጥቆ ለኤጀንሲዎችና ለባለስልጣናት እንዲሁም ለሌሎች ባልበሰሉ ካድሬዎች ለተሞሉ  መስሪያ ቤቶች እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ከዚህ አኳያ ስናይ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ህዝባችን አግኝቷል ወይ? የሚል  ጥያቄን አስነስቶ ከመሰላቸታችን የተነሳ በኢትዮጵያ ሕግና መንግስት እንደሌለ ለማንም ግልጽ ነው።

View original post 578 more words

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: